የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን በወታደራዊ ዘርፍ ላይ ትኩረት ያደረገ ወታደራዊ በጀት ማጽደቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። የሀገሪቱ የቀጣይ አመት በጀት የ25 በመቶ ወታደራዊ ወጭ ጭማሪን የሚያካትት ...
ይህን ያልተለመደ መልዕክት የሚያነቡ በተለይ ብቸኛ የሆኑ ሰዎችም "የእግዜር እንግዳ" ብለው ወደ ቤታቸው ወስደው ያሳድሩታል። ባለፉት አምስት አመታት ከ500 በላይ የተለያዩ ቤቶች ውስጥ ማደሩን ...
በእስራኤል እና ሄዝቦላ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ባለፈው መስከረም ወር የሄዝቦላ መሪ ነስረላህ የተገደለበት ቦታ ለጋዜጠኞች እና ለህዝብ ክፍት እንዲሆን በር ከፍቷል ...
ሩሲያ በዩክሬን ላይ ልዩ ያለችውን ዘመቻ ከከፈተችበት ከየካቲት 2022 ጀምሮ 15 የሚሆኑ አየርፖርቶቿ እንደወደሙባት የዩክሬን ጠቅላይ ሚኒስትር ዴኒስ ሽምይሀል መናገራቸውን ሮይተርስ የሀገሪቱን ...
ሶሪያ ለአመታት በጦርነት ውስጥ ለመቀጠሏ የሩሲያ እና ኢራን ጥገኛ መሆንን በምክንያትነት የምታነሳው ዋሽንግተን በበኩሏ ከአሁኑ "ሃያት ታህሪር አል ሻም" ጥቃት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም ...