搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
房地产
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 7 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 30 天
按相关度排序
按时间排序
ALAIN
15 分钟
የአለማችን በእድሜ ትልቁ ሰው በ112 ዓመታቸው ህይወታቸው ...
እ.ኤ.አ. ነሐሴ 26 ቀን 1912 የታይታኒክ መርከብ በሰመጠችበት በዚያው አመት የተወለዱት ቲኒስዉድ በ2020 በብሪታንያ በእድሜ ትልቁ ሰው በሚል ተመዝግበው የነበረ ሲሆን በ2024 ደግሞ በአለም ...
ALAIN
2 小时
ጀርመን የቦንብ መጠለያዎችን በስፋት እያዘጋጀች መሆኑ ...
በዋናነት የባቡር ጣብያዎችን ለቦንብ መጠለያነት ለማዋል ዝግጅት እያደረገች የምትገኝው በርሊን ዜጎች የመኪና ማቆሚያዎቻቸውን እና በመኖርያ ቤቶቻቸው ስር የሚገኙ ምድር ቤቶችን ለአደጋ ጊዜ መጠለያነት ...
ALAIN
2 小时
በፓኪስታን የኢምራን ካን ደጋፊዎች ለተቃውሞ አደባባይ ...
በፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን እንዲለቀቁ አደባባይ የወጡ ደጋፊዎቻቸው ከየጸጥታ ሃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩት የካን ደጋፊዎች በሀገሪቱ ፓርላማ አቅራቢያ ያካሄዱት ...
ALAIN
4 小时
የፌዴራል መንግስት የ2017 አጠቃላይ በጀት 1.5 ትሪሊየን ...
በወቅቱ በቀረበው የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት መደበኛ በጀት ውስጥ 451 ቢሊዮን ብር ለመደበኛ ወጪ፣ 283.2 ቢሊዮን ብር ለካፒታል፣222.7 ቢሊዮን ብር ለክልል መንግሥታት ድጋፍ ...
ALAIN
6 小时
በህዳር 17 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከሁለት ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
ALAIN
6 小时
የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አል ቡርሃን ወደ ኤርትራ አቀኑ
የሱዳን ሉአላዊ የሽግግር ምክርቤት ፕሬዝደንት እና የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አልቡርሃን በዛሬው እለት ወደ ኤርትራ አቅንተዋል። የሽግግር ምክርቤቱ ጀነራሉ በሱዳን የእርስበርስ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ...
ALAIN
5 小时
የቡድን 7 አባል ሀገራት በኔታንያሁ የእስር ማዘዣ ጉዳይ ...
የቡድን 7 አባል ሀገራት አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ባወጣው የእስር ማዘዣ ላይ ተመሳሳይ አቋም ሊያንጸባርቁ እንደሚገባ ተነግሯል፡፡ ይህ የተባለው ...
ALAIN
5 小时
ከኳታር ህዝብ 1 ነጥብ 2 ከመቶው ሮናልዶን ለማየት ...
በስታዲየም የተገኙት የተለያዩ ሀገራት ዜጎች፣ ታዳጊዎች እና እግርኳስ አፍቃሪዎች ቁጥር ከባህረሰላጤዋ ሀገር ጠቅላላ ህዝብ 1 ነጥብ 2 ከመቶውን ይሸፍናሉ ተብሏል። አብዛኞቹ ተመልካቾች የ21ኛው ...
ALAIN
23 小时
ኒውዮርክ ከተማ ዝሙትን ከወንጀልነት ሰረዘች
የዓለማን ቁጥር አንድ የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው ኒውዮርክ ከተማ ዝሙት መፈጸም የሚከለክለውን ህግ ሰርዛለች። ከተማዋ በ1907 ዝሙት መፈጸምን የሚከለክል ህግ ያወጣች ሲሆን ይህን ህግ ተላልፎ ...
ALAIN
22 小时
ለቃጠሎ ቀርቦ የነበረው አስክሬን ነፍስ ዘራ
ሀኪሞች አስፈላጊውን የአስክሬን ምርመራ አድርገናል ብለው መሞቱን ያረጋገጡለት የ25 አመቱ ሮሂታሽ ኩማር የተባለ ህንዳዊ ወጣት አስከሬኑ ከመቃጠሉ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከሸለብታው ነቅቷል፡፡ ...
ALAIN
7 小时
ዩክሬን የኔቶ አባል እንዳትሆን በ2008 ባልቃወም ኖሮ ...
የቀድሞ የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዩክሬን የሰሜን ቃልኪዳን ጦር ድርጅትን (ኔቶ) እንዳትቀላቀል መቃወማቸው ትክክል እንደነበር ተናገሩ። በአውሮፓ ፈርጣማ ኢኮኖሚ የገነባችውን ሀገር ለ16 አመት የመሩት ሜርክል "ዩክሬን ኔቶን የመቀላቀል ሂደት በ2008 ብትጀምር ጦርነቱ አስቀድሞ ይጀመር ነበር" ብለዋል ...
ALAIN
22 小时
ዋትስአፕ አዲስ "ፊቸር" አስተዋወቀ
በሜታ ኩባንያ ስር ያለው ግዙፉ ማህበራዊ ሚዲያ ዋትስአፕ የጽምጽ መልእክትን ወደ ጹሁፍ የሚቀይር አዲስ 'ፊቸር' ወይም አገልግሎት ማስተዋወቁ ተገልጿል። አዲሱ "ፊቸር" በተለይም የጽምጽ መልእክትን ለመስማት አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ ግንኙነትን ለማቀላጠፍ እና ሰአት ለመቆጠብ ያስችላል ተብሏል። ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈