የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በዋስ እንዲለቀቁ በየነ። የተከሳሹ ባለቤት ወይዘሮ ስንታየሁ አለማየሁ፣ አቶ ታዬ በ20 ሺሕ ብር ...
የዩናይድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፌደራል ፍርድ ቤት ሁለት ክሶች ለቀረቡባቸው ለልጃቸው ለሀንተር ባይደን ትላንት ዕሁድ ይቅርታ አድርገውላቸዋል፡፡ ባይደን ከዚህ ቀደም ይህን መሰል እርምጃ ...
በጊኒ ኮናክሪ በእግር ኳስ ጨዋታ መካከል በተነሳ ግጭት 56 ሰዎች በመረጋገጥ ሕይወታቸው ሲያልፍ ከ10 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኦውሪ ...
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሸርካ ወረዳ፣ ሐሙስ ኅዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም. በታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የተጎጂ ቤተሰቦች ገለጹ። ...
ዓለም አቀፉ የፖሊሶች መረብ የሆነው ኢንተርፖል በአፍሪካ ለሁለት ወራት ባካሄደው ግዙፍ ዘመቻ፤ በሳይበር ጥቃት አማካኝነት ሚሊዮኖች ላይ ገንዘብ ጉዳት፣ እንዲሁም በአስር ሺህዎችን በህገወጥ የሰው ...
የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት በክልሉ ከሚንቀሳቀሰው አማጺ ቡድን ጋር የሰላም ስምምነት ውል መዋዋላቸውን አስታውቀዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ዋና ሥራ ...
ከአሜሪካ ድምጽ የስቱዲዮ ባለሞያዎች ጋር እኔ ኤደን ገረመው እያስተናገድኳቹ እቆያለሁ፡፡ የጡት ካንሰር በጡት ውስጥ የሚገኙ ህዋሳቶቻችን ከተገቢ መጠን በላይ እራሳቸውን ማባዛት ሲጀመሩ የሚከሰት የጤና ችግር ነው፡፡ ይህን መሰሉ የህዋሳት መባዛት በጊዜ ህክምና ካልተደረገለት እስከ ህይወት ማለፍ ድረስ የሚደርስ የጤና ...
ኢራን ፎርዶ እና ናታንዝ በተባሉ የኑክሌር ማብላያ ጣቢያዎች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የተሻሻሉ የኑክሌር ማብላያዎችን በመጠቀም ዩራኒየም ማበልጸግ ልትጀምር መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቋል። ...
በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችና የግድያ ወንጀሎችን የሚመለከት ልዩ ችሎት እንዲቋቋም የተጎጂ ቤተሰቦች ጠየቁ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ተጎጂ ቤተሰቦች፣ በሴቶች ላይ ይፈጸማሉ ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ ዛሬ እሁድ እንዳስታወቀው የታጠቁ ቡድኖች በቅርቡ የእርዳታ መኪኖችን በመዝረፋቸው ምክንያት፤ በጦርነቱ ወደ ተመሰቃቀለው የጋዛ ሰርጥ በዋናው ...
"ከዩክሬን ጋር እንደምንቆም ግልፅ መልዕክት ለመስጠት ነው የመጣነው ሙሉ ድጋፋችንን እንቀጥላለን" በማለት ተናግረዋል። የአውሮፓ ህብረት አዲሱ የአመራር ቡድን ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በምታደርገው ...